አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የኢጋድ አባል ሀገራት መሪዎች በትግራይ ክልል የነበረውን ህግን ማስከበር እርምጃ ህጋዊነት በመረዳታቸው እና እውቅና መስጠታቸው ምስጋና አቀረቡ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ለመደገፍ ላሳዩት ተነሳሽነትም ጥልቅ ምስጋናየን አቀርባለሁ ብለዋል በትዊተር ገፃቸው ላይ።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!