አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለፓርላማ የሰጧቸውን ምላሾች የያዘ ኤሌክትሮኒክ መጽሐፍ ይፋ ተደረገ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኅዳር 21 ቀን 2013 ዓ.ም ለፓርላማ የሰጧቸውን ምላሾች የያዘ ኤሌክትሮኒክ መጽሐፍ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ይፋ ተደርጓል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!