አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሱማሌ ክልል የሚገኙት 2 ደም ባንኮች ሙሉ ዝግጅት በመጨረስ በአቅራቢያቸው ለሚገኙ የጤና ተቋማት ደም ማድረስ መጀመራቸውን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።
ይህም በክልሉ ያሉ የደም ባንኮችን ቁጥር 3 ያደረሰ ሲሆን የጤና ተቋማትም ደም እና የደም አቅርቦት በቀላሉ ለማግኘት ያስችላቸዋል ተብሏል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!