የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ተወልደ  ለአፍሪካ አህጉር ነፃ የንግድ ቀጠና ስኬት ላበረከቱት አስተዋፅኦ ሽልማት ተበረከተላቸው

By Tibebu Kebede

January 22, 2021

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም ለአፍሪካ አህጉር ነፃ የንግድ ቀጠና ስኬት ላበረከቱት አስተዋፅኦ ሽልማት ተበረከተላቸው።

አቶ ተወልደ ሽልማቱን በኤኢ የንግድ ግሩፕ እና አፍሪካ ህብረት ኮሚሽን በተዘጋጀ ስነስርአት ላይ እንደተቀበሉ ከአየር መንገዱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

የአፍሪካ አህጉራዊ ኢኮኖሚያዊ ውህደትን ለማምጣት በአፍሪካ ውስጥ ያለውን የንግድ ልውውጥ በማፋጠን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቁልፍ ተዋናይ ነው ተብሏል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!