የሀገር ውስጥ ዜና

የኦሮሞና ሱማሌ ህዝቦችን ወንድማማችነት የሚያጎለብት የውይይት መድረክ ዛሬ ይካሄዳል

By Meseret Demissu

January 25, 2021

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች የሰላምና የልማት መድረክ ዛሬ በአዲስ አበባ ይካሄዳል።

በዚህ መድረክ ላይ የሁለቱ ክልሎችና ህዝቦችን የወንድማማችነት ግንኙነት ማጠንከር ላይ ያተኮረ ውይይት ይካሄዳል።

የሁለቱን ግንኙነት የሚያጎለብት የጋራ ዶኩመንት በሁለቱ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች እንደሚፈረም ይጠበቃል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!