አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘጠኝ ዩኒቨርሲቲዎች እና የደቡብ ክልል መንግስት የትብብር ፎረም ተመሰረተ።
የፎረሙ አባል የሆኑት በደቡብ ክልል የሚገኙ ዘጠኝ ዩኒቨርሲቲዎች ከክልሉ መንግስት ጋር በፎረሙ ምስረታ ላይ ተፈራርመዋል::
የትብብር ፎረሙ በ6 ወር አንድ ጊዜ የሚካሄድ ሲሆን የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ የትብብር ፎረሙን በሰብሳቢነት እንደሚመሩ ከደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!