የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለስራ ጉብኝት ወደ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አቀኑ

By Meseret Awoke

January 26, 2021

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለስራ ጉብኝት ወደ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አቀኑ፡፡

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በኮንጎ ቆይታቸው በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊና አህጉራዊ ጉዳዮች ከሀገሪቱ ባለስልጣናት ጋር እንደሚመክሩ ኢብኮ ዘግቧል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!