አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እነስብሃት ነጋ ለ2ኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበው ጉዳያቸው እየታየ ነው፡፡
በሀገሪቱ ሁከት በመቀስቀስ ሰዎች እንዲገደሉ እና እንዲፈናቀሉ ከማድረግ ጀምሮ የነዳጅ ዲፖ ዘረፋ መፈጸማቸውን የሚያመላክት ማስረጃ መሰብሰቡን መርማሪ ፖሊስ ለችሎት ገልጿል፡፡
ተጠርጣሪዎቹ በፌፌራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ጉዳያቸው እየታየ ይገኛል፡፡
ባለፈው በህመም ምክንያት ያልቀረቡት አባይ ወልዱና ዶ/ር ሰለሞን ዛሬ ችሎት ቀርበዋል፡፡
ታሪክ አዱኛ
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!