አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የተመራ ልዑክ የአጋሮ ጠቅላላ ሆስፒታልን ጎበኙ፡፡
ዶክተር ሊያ ከልዑካን ቡድናቸው ጋር ጉብኝቱን ያካሄዱት ዛሬ ነው፡፡
በጉብኝታቸው የአጋሮ ጠቅላላ ሆስፒታልን እንቅስቃሴ ይመለከታሉ ተብሏል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!