የሀገር ውስጥ ዜና

የተለያዩ ድርጅቶች እና ተቋማት በ’ገበታ ለሀገር’ ለመሳተፍ ገንዘብ ገቢ አደረጉ

By Tibebu Kebede

February 09, 2021

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ድርጅቶች እና ተቋማት በ’ገበታ ለሀገር’ ለመሳተፍ ገንዘብ ገቢ እያደረጉ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡

ፅህፈት ቤቱ ገንዘብ ገቢ በማድረግ ደረሠኙን በመላክ ላሳወቁ አስረኛ ዙር ተቋማት ምስጋናውን አቅርቧል፡፡

በ10ኛው ዙርም

ስቲሊ አር.ኤም.አይ ኃ.የተ.ግማ – 10 ሚሊየን ብር

ሙኩሪያ ባሳዬ ጉዬ – 10 ሚሊየን ብር ገቢ አድርገዋል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!