አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኢፍ.ቢ.ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ዛሬ 2ኛ የስራ ዘመን 46ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል።
እየተካሄደ ባለው በዚህ መደበኛ ጉባዔ ላይ የ 6 ወር የስራ አፈፃፀም ሪፖርት የአስተዳሩ ከንቲባ በማቅረብ ላይ እንደሚገኙ ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!