የሀገር ውስጥ ዜና

የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሽ በቀለ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

By Meseret Demissu

February 11, 2021

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሽ በቀለ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ስቴፈን አውር ጋር ተወያዩ፡፡

በውይይታቸው ወቅት በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ወቅታዊና አጠቃላይ ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡

በዚህ ወቅትም ሚኒስትሩ ለአምባሳደሩ በግድቡ ዙሪያ እየተካሄደ ስላለው ድርድር አጠቃላይ ሁኔታ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!