የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአይን ህክምና ክፍል በዳግማዊ ምኒሊክ ሆስፒታል ነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ የቀዶ ህክምና አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀቱ ተገለፀ

By Abrham Fekede

February 11, 2021

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአይን ህክምና ክፍል በዳግማዊ ምኒሊክ ሆስፒታል ነፃ የአይን ሞራ ግርዶሽ የቀዶ ህክምና አገልግሎት በስፔሻሊስት ሀኪሞች ለመስጠት መዘጋጀቱ ተገለፀ፡፡

በዚህም  ማንኛውም የእይታ ችግር ያለበት ሰው እሁድ የካቲት 21 ቀን 2013 ዓ.ም በዳግማዊ ምኒሊክ ሆስፒታል በመገኘት ምርመራ በማድረግ የእገልገሎቱ ተጠቃሚ መሆን እንደሚቻል ከጤና ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!