የሀገር ውስጥ ዜና

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ከተመድ የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ቀጠናዊ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

By Meseret Awoke

February 12, 2021

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ቀጠናዊ ዳይሬክተር አሁና ኢዚያኮንዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡

ምክትል ከንቲባዋ በፌስቡክ ገጻቸው ላይ ከዳይሬክተሯ ጋር ተገናኝተው ጥሩ እና ጠቃሚ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት መተግበሪያን https://play.google.com/store/apps/details… በስልክዎ በመጫን ቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት፣ ኤፍኤም 98.1 እና ብሄራዊ ሬዲዮን ይከታተሉ፡፡ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ፡፡