አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ልዑክ በትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን ገለጸ።
የህብረቱ ልዑክ እና የፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔካ ሀቪስቶ በጉዳይ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር አመርቂ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል።
ፔካ ሀቪስቶ በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት ጉብኝት ካደረጉ በሗላ እንዳሳወቁት አለም አቀፍ ድርጅቶች በትግራይ ክልል በመልካም ሁኔታ ሰብአዊ ድጋፍ እያቀረቡ ይገኛሉ ብለዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንደገለጸው ሚኒስትሩ ከሚመለከታቸው የኢትዮጵያ የስራ ሀላፊዎች ጋር መክረዋል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት መተግበሪያን https://play.google.com/store/apps/details… በስልክዎ በመጫን ቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት፣ ኤፍኤም 98.1 እና ብሄራዊ ሬዲዮን ይከታተሉ፡፡ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ፡፡ ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!