የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሻምቡ ባኮን የአስፓልት ኮንክሪት መንገድን መረቁ

By Abrham Fekede

February 14, 2021

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሻምቡ ባኮን የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ በይፋ መርቀው ስራ አስጀመሩ።

መንገዱ ከ60 ኪሎሜትር በላይ ርዝመት ያለው ነው።

በተጨማሪም የሻምቡ ሀገምሳ የ95 ኪሎሜትር መንገድ ፕሮጀክት የማስጀመር ስነስርአትም ተካሂዷል።

ግንባታውን የማስጀመር እና የምረቃ ስነስርአቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፥ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፥ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰመስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና ሌሎች የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት በሆሮ ጉዱሩ ዞን ሻምቡ ከተማ ተካሂዷል።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት መተግበሪያን https://play.google.com/store/apps/details… በስልክዎ በመጫን ቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት፣ ኤፍኤም 98.1 እና ብሄራዊ ሬዲዮን ይከታተሉ፡፡ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ፡፡

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!