አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሀይሌ ገብረ ስላሴ የህይወት ልምዱን ለብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልግሎት ሰልጣኞች አጋርቷል፡፡
አትሌት ኃይሌ ልምዱን ያካፈለው በቪዲዮ ኮንፍረንስ ነው ተብሏል፡፡
ወጣቶች እንችላለን ብለው በመነሳት ያላቸውን ጉልበት እና አቅም ተጠቅመው ሀገራቸውንና ህዝባቸው ማገልገል እንደሚገባቸው አትሌት ሀይሌ መልዕክቱን ለወጣት በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ማስተላለፉን ከሰላም ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት መተግበሪያን https://play.google.com/store/apps/details… በስልክዎ በመጫን ቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት፣ ኤፍኤም 98.1 እና ብሄራዊ ሬዲዮን ይከታተሉ፡፡ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!