የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ደመቀ መኮንን በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዲፕሎማቶች መኖሪያ ህንጻን መረቁ

By Abrham Fekede

February 18, 2021

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዲፕሎማቶች መኖሪያ ህንጻ መርቀዋል፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስላደረገው ትብብር አመስግነዋል፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የቱርክ ቆይታቸውን አጠናቀው ከትናንት በስተያወደ ህንድ ማቅናታቸው ይታወሳል፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!