ፋና 90

ለሁለት ቀናት የሚቆየው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንደኛው የፓርላማ የምርምር ኮንፈረንስ ̎ፓርላማ፣ ዴሞክራሲ እና ሰብዓዊ መብቶች ̎በሚል ርዕስ በመንግስታቱ ድርጅት የስብሰባ አዳራሽ ዛሬ ተጀምሯል፡፡

By Meseret Demissu

February 19, 2021

https://www.youtube.com/watch?v=Ot6ZdQ6Ibfk