የሀገር ውስጥ ዜና

የአድዋ ድል በዓል በቤኒሻንጉል ክልል በአሶሳ ከተማ ተከበረ

By Abrham Fekede

February 24, 2021

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛውን የአድዋ ድል በዓል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ተከበረ ፡፡

በበዓሉ ላይ የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስትር ሂሩት ካሳው፣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሌ ሀሰንን ጨምሮ ሌሎች የፌደራልና የክልል ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

በዓሉም በፓናል ውይይት እና ታሪካዊ ቦታዎችን በመጎብኘት ተካሄዷል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን