የሀገር ውስጥ ዜና

300 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረብያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

By Meseret Awoke

February 24, 2021

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)300 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረብያ ጂዳ ከተማ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይረክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!