የሀገር ውስጥ ዜና

300 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረብያ ተመለሱ

By Abrham Fekede

March 01, 2021

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 300 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ ዓረብያ   ጂዳ  ከተማ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይረክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!