የሀገር ውስጥ ዜና

የአድዋ የድል በዓል በመስቀል አደባባይ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል

By Abrham Fekede

March 02, 2021

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአድዋ የድል በዓል በመስቀል አደባባይ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።

በዓሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰመስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፥ የፌዴራል እና የክልል የስራ ሀላፊዎች፥ የጥንት አርበኞች፥ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች፥ ከተለያዩ የፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ከተሞች የታደሙ 20 ሺህ የሚሆኑ ፈረሰኞች በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!