የሀገር ውስጥ ዜና

የካራማራ ድል በዓል በኢትዮ-ኩባ የወዳጅነት ፓርክ እየተከበረ ነው

By Meseret Demissu

March 05, 2021

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 43ኛው የካራማራ ድል ክብረ በዓል በኢትዮ-ኩባ የወዳጅነት ፓርክ እየተከበረ ይገኛል።

በመታሰቢያ ዝግጅቱ ላይ በጦርነቱ የተሳተፉ የሠራዊቱ አባላት፣ አርበኞች፣ የኩባ  ሪፐብሊክ አምባሳደር እና ድሉን ለማሰብ የተሰባሰቡ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ታድመዋል።

የካራማራ ድል ኢትዮጵያውያን በአንድነት በመቆም ለሀገራቸው ያላቸውን ፍቅር ያሳዩበት በመሆኑ ተመጣጣኝ ክብርና እውቅና ሊሰጠው እንደሚገባም ነውየ ተገለጸው።

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!