አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 40 ሩሲያውያንን ያቀፈ የሩሲያ የጎብኚዎች ቡድን በኢትዮጵያ የተለያዩ ስፍራዎችን እየጎበኘ ነው፡፡
የቡድኑ ጉብኝት ኢትዮጵያ ያላትን ታሪካዊ፣ የተፈጥሮ እና ባህላዊ እሴቶችን ለቀሪው ዓለም ለማስተዋወቅ ያለመ ነው ተብሏል፡፡
የናሽናል ጂኦግራፊ የጋዜጠኞች ቡድንም በጉብኝቱ መካተቱ ተገልጿል፡፡
ቡድኑ በአብዛኛው በደቡብ፣ በአፋርና በስምጥ ሸለቆ አካባቢዎች ጉብኝቱን ያደርጋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!