የሀገር ውስጥ ዜና

292 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረብያ ተመለሱ

By Tibebu Kebede

March 12, 2021

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 292 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረብያ፣ ጂዳ ዛሬ  ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል አድርገዉላቸዋል።