አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጋር በሰብዓዊ መብት አጠባበቅ ዙሪያ ተወያየ፡፡
የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ዶክተር ዳንኤል በቀለ ጋር የሰብዓዊ መብት አጠባበቅ እንዲሁም ቀጣይ የትብብር መስኮች ላይ ውይይት ማድረጋቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፦https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!