የሀገር ውስጥ ዜና

የኢፌዴሪ ባህር ኃይል አዲስ ዓርማና የደንብ ልብስ አስመረቀ

By Tibebu Kebede

May 04, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ባህር ኃይል አዲስ ዓርማ እና የደንብ ልብስ በዛሬው ዕለት አስመርቋል።

የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ለመሠረታዊ የባህርተኞች ማሠልጠኛ ማዕከል ግንባታ በቢሾፍቱ የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል።

በተጨማሪም ጄነራል ብርሃኑ ለባህር ኃይል አባላት አዲስ የማዕረግ ምልክት ማልበሳቸውን ኢቢሲ ዘግቧል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!