አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የብልጽግና ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ለኢትዮጵያ ሰላምና ብልፅግና ቁርጠኝነት በማደስ መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡
ኮሚቴው በወቅታዊና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በማድረግ መደበኛ ስብሰባውን ያካሄደ ሲሆን፤ የተለያዩ አቅጣጫዎች ማስቀመጡ ይታወሳል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!