የሀገር ውስጥ ዜና

ሴናተር ጂም ኢንሆፍ አዲስ አበባ ገቡ

By Meseret Awoke

May 31, 2021

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሜሪካ ኦክላሆማ ግዛት ሴናተር ጂም ኢንሆፍን ተቀበሉ፡፡

‘‘የኢትዮጵያውያን ወዳጅ የሆኑትን፣ የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተር፣ ጂም ኢንሆፍን ወደ ሁለተኛው ቤትዎ ኢትዮጵያ እንኳን ደኅና መጡ’’ ብለዋል በፌስቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ሴናተር ጂም ኢንሆፍ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!