አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “የጋራ ሃላፊነት ለሳይበር ደህንነት” በሚል መሪ ቃል የሚዲያ ሳይበር ተጋላጭነት ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
የሚዲያ ሳይበር ተጋላጭነት ኮንፈረንሱ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ጋር በመተባበር የተዘጋጀ መሆኑን ኢቢሲ ዘግቧል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!