ዓለምአቀፋዊ ዜና

የቡድን 7 አባል ሀገራት አንድ ቢሊየን የኮቪድ ክትባት ሊለግሱ ነው

By Meseret Demissu

June 13, 2021

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 7 አባል ሀገራት አንድ ቢሊየን የኮቪድ ክትባት ለታዳጊ ሀገራት ለመለገስ ተስማሙ።

ድጋፉ በሚቀጥለው አመት የሚስጥ እነደሆን የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንስን ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል።

100 ሚሊየኑ ከእንግሊዝ እንደሆነ እና በኦክስፎርድ የሚመረተው አስትራዘኒካ /AstraZeneca/ ነው ያሉት።

ምንጭ፡-ቢቢሲ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!