የሀገር ውስጥ ዜና

በሲዳማ ክልል የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር እየተካሔደ ነው

By Meseret Demissu

June 15, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሲዳማ ክልል የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር እየተካሔደ ነው፡፡

በመርሀ ግብሩ ላይ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር  ሽመልስ አብዲሳ እና የእርሻ እና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ስራ ሀላፊዎች መገኘታቸውን ኦቢኤን ዘግቧል

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!