የሀገር ውስጥ ዜና

የወሎ ዩንቨርስቲ የአጣየ እና ካራ ቆሬ ከተሞችን  መልሶ ለማቋቋም የቤት ክዳን ቆርቆሮ ድጋፍ አደረገ

By Meseret Demissu

June 15, 2021

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሎ ዩንቨርስቲ የአጣየእና ካራ ቆሬ ከተሞችን  መልሶ ለማቋቋም 1ነጥብ2 ሚሊየን  ብር ወጭ የተደረገበት 2020 የቤት ክዳን ቆርቆሮ ድጋፍ አደረገ፡፡

ዩንቨርስቲዉ ከመማርና መስተማሩ ጎን ለጎን በማህበረሰብ አቀፍ ድጋፍና የምርምር ስራ አስተዋፅኦ እያበረከተ ይገኛል።

የወሎ ዩንቨርስቲ የምርምርና ማህበረሰብ ምክትል ዳይሬክተረር ዶክተር  ፋሪስ ኃይሉ ÷ ዩንቨርስቲዉ ዜጎችን በማቋቋሙ ሂደት የበኩሉን ድርሻ ይወጣል ብለዋል፡፡

በኢሳያስ ገላን

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!