የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በብልጽግና የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያ መርሃ ግብር ተገኙ

By Meseret Awoke

June 16, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅማ ስታዲየም በብልጽግና የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያ መርሃ ግብር ተገኝተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ‘‘ጅማ ስላሳያችሁኝ ፍቅርና አብሮነት አመሰግናለሁ’’ ብለዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!