አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2013 ፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት ለሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ድምፅ ለመስጠት ዝግጁ መሆናቸውን በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
መምረጥ የዜግነት መብት ነው ያሉት ነዋሪዎቹ ÷ መብታችን ለመጠቀም በነገው እለት ማለዳ ለምንፈልገው የፖለቲካ ፓርቲ ወይም ግለሰብ ድምፅ እንሰጣለን ብለዋል።
በአለማየሁ መቃሳ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!