የሀገር ውስጥ ዜና

በቦንጋ ከተማ ድምጽ መስጠት ተጀመረ

By Meseret Awoke

June 21, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጀመረ፡፡

መራጮች በዞኑ በሚገኙ በሰባት የምርጫ ክልሎች በሚገኙ 461 የምርጫ ጣቢያዎች ድምጻቸውን መስጠት ጀምረዋል።

ለምርጫው 524 ሺህ 686 ሰዎች የምርጫ ካርድ የወሰዱ ሲሆን፥ ሰባት የፖለቲካ ፖርቲዎች ይሳተፋሉ።

በፍሬህይወት ሰፊው

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!