የሀገር ውስጥ ዜና

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ድምጽ ሰጡ

By Tibebu Kebede

June 21, 2021

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ለ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ድምጽ ሰጥተዋል፡፡

በወላይታ ዞን ዳምት ወይዴ ምርጫ ክልል ሁለት ቢጣና ማዘጋጃ ምርጫ ጣቢያ አንድ ተገኝተው ድምጽ የሰጡ ሲሆን፥ አረንጓዴ አሻራቸውንም አሳርፈዋል፡፡

በማስተዋል አሰፋ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!