አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት ተለጥፏል፡፡
በተመሳሳይ ስልጤ ወራቤ ከተማ ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት ይፋ የተደረገ ሲሆን፥ ህብረተሰቡ በየምር ጫ ጣቢያዎች በመገኘት ውጤቶችን እየተመለከተ እንደሚገኝ ታውቋል፡፡
በታሪኩ ለገሰ
ተጨማሪ መረጃና ምስል ከኢቢሲ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!