የሀገር ውስጥ ዜና

በደብረ ማርቆስ ከተማ የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ ቆጠራ ውጤት ይፋ እየሆነ ነው

By Tibebu Kebede

June 22, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ማርቆስ ከተማ የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ ቆጠራ ውጤት ይፋ እየሆነ ነው።

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቅኝት ባደረገባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ትላንት ምሽት ቆጠራ የተደረገባቸው ውጤቶች ይፋ በመደረግ ላይ ናቸው፡፡

በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች ውጤቶችን ይፋ ለማድረግ እየተሰራ ነው።

መራጮች ጊዜያቸውን ተጠቅመው ድምጻቸውን የሰጡ ሲሆን ÷አሁን ላይም ውጤቶችን እየተመለከቱ ነው ።

በአወል አበራ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!