የሀገር ውስጥ ዜና

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመረቀ

By Meseret Demissu

June 26, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ  በዛሬው እለት ከ2 ሺህ 400 በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል።

ዪኒቨርሲቲው በዛሬው እለት ለስምንተኛ ጊዜ  ያስመረቃቸው ተማሪዎች በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ በተለያዩ መረሃ ግብሮች ያሰለጠናቸው መሆኑን በምረቃው ስነ-ስርዓት ላይ  ተገልጿል።

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ የተመረቁትን ጨምሮ እስካሁን ከ13 ሺህ በላይ ተማሪዎችን  አሰልጥኗን ሲል ኦቢኤን ዘግቧል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!