አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና መሰጠት ተጀምረ።
የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ76ሺ በላይ ተማሪዎች በ174 የመፈተኛ ጣቢያ ይወስዳሉም ተብሏል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እንዳስታወቀው ክልላዊ ፈተናው የፊታችን አርብ ይጠናቀቃል።
ምንጭ፡- ኢቢሲ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!