የሀገር ውስጥ ዜና

የሽብር ቡድኑ ህወሃት የእርዳታ መስመርን ለመገደብ የተከዜ ድልድይን አውድሟል

By Tibebu Kebede

July 02, 2021

አዲስ አበባ፣ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ህወሃት የእርዳታ መስመርን ለመገደብ ሆን ብሎ የተከዜ ድልድይን ማውደሙ ተገልጿል።

የትግራይ አርሶ አደሮች የመኸር ግብርና እዲያከናውኑ ለመደገፍ የወጣውን የሰብዓዊ የተኩስ አቁም ስምምነት ውድቅ ያደረገው የሽብር ቡድኑ ህወሃት የተከዜ ድልድይን ሆን ብሎ ወደ ክልሉ የሚወስደውን የእርዳታ መስመር ለመገደብ ማውደሙን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን