አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ምክር ቤቱ የ5ኛ ዙር 5ኛ አመት የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ ረቂቅ ቃለ ጉባኤን አፅድቋል።
በተጨማሪም የ5ኛ ዙር 6ኛ አመት አስቸኳይ ጉባኤ ረቂቅ ቃለ-ጉባኤን ያፀደቀ ሲሆን፥የ2013 በጀት አመት የስራ ላይም እየተወያየ ነው፡፡
ምክር ቤቱ ጉባኤውን ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት የሚያካሂድ ይሆናል፡፡
በጥላሁን ይልማ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!