አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ ዓረቢያ 2 ሺህ 534 ዜጎች ተመለሱ፡፡
በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሃገራቸው ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል።
በዚህ መሰረትም በትናንትናው ዕለት 2 ሺህ 534 ዜጎች ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ መደረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!