የሀገር ውስጥ ዜና

ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባሄውን የፊታችን ሐምሌ 7 ቀን ያካሂዳል

By Tibebu Kebede

July 05, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባሄውን የፊታችን ሐምሌ 7 ቀን 2013 ዓ.ም ያካሂዳል፡፡

ጉባሄው በአዳማ ከተማ በገልመ አባ ገዳ እንደሚካሄድ ከጨፌ ኦሮሚያ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!