የሀገር ውስጥ ዜና

የ6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ውጤት ማሳወቅ መርሃግብር እየተካሄደ ነው

By Meseret Demissu

July 10, 2021

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ውጤት ማሳወቅ መርሃግብር እየተካሄደ ነው

በመርሃ ግብሩ ላይ ተፎካካሪ ፓርቲዎችና በምርጫው ሚና የነበራቸው፣ ድጋፍም ያደረጉ ባለድርሻ  አካላት ተገኝተዋል ።

በዚህ መርሃ ግብር ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም  ምርጫ በተካሄደባቸው የምርጫ ክልሎች አጠቃላይ ውጤት እንደሚገለፅ ከወጣው ረቂቅ አጀንዳ መረዳት ተችሏል።

ከውጤት ይፋ ማሳወቁ ቀድሞ በምርጫው የተፎካከሩና ምርጫውን የታዘቡ አካላት ንግግር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል።

በአፈወርቅ እያዩ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!