አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ የክልል ምክር ቤት ውጤት ይፋ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት ፡-
አዲስ አበባ 10 ክልል ብልፅግና 138 አግኝቷል።
አፋር ብልፅግና 17 ምርጫ ክልሎችን ያገኘ ሲሆን÷ አርጎባ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት 1 ምርጫ ክልል አግኝቷል።
አማራ ብልፅግና 114 ምርጫ ክልልን ሲያገኝ አብን 6 ምርጫ ክልል አግኝቷል።
ቤኒሻንጉል ብልፅግና 4 የምርጫ ክልሎችን አግኝቷል።
ድሬዳዋ ብልፅግና 47 የምርጫ ክልሎችን አግኝቷል ።
ጋምቤላ ብልፅግና 13፡ ጋህነን 2 የምርጫ ክልሎችን አግኝቷል ።
ኦሮሚያ ብልፅግና 171 ምርጫ ክልል አግኝቷል ።
ሲዳማ ብልፅግና 19
ደቡብ ክልል ብልፅግና 81: ኢዜማ 4፣ ጌህዴድ 2 የምርጫ ክልል አግኝተዋል።