የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ ከአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

By Meseret Demissu

July 13, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ባለስልጣኑ አስታውቋል።

የአዲስ አበባ ከተማ የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን በ 2013 ዓ.ም  በሰጣቸው የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ  አገልግሎቶች 1 ቢሊየን 693 ሚሊየን 184 ሺህ 864ብር ገቢ ማግኘቱን ገልጿል።

ይህም የእቅዱ አፈጻጻም 106 ነጥብ 3 በመቶ መሆኑን ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!