የሀገር ውስጥ ዜና

አና ጎሜዝ የህወሓት ጁንታ ቡድን ህፃናትን ለሽብር ተግባር ማሰለፉ አሳዛኝ ድርጊት መሆኑን ገለፁ

By Tibebu Kebede

July 15, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ህብረት በፓርላማ አባልነት ለረጅም አመታት ያገለገሉት አና ጎሜዝ የህወሓት ጁንታ ቡድን ህፃናትን ለሽብር ተግባር ከፊት ማሰለፉ አሳዛኝ ድርጊት መሆኑን ገለፁ፡፡

አና ጎሜዝ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ለኢትዮጵያ “ሰላም፣ ዴሞክራሲ እና እውነተኛ ልማት እውን እንዲሆን” ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!